Selamachu yibza enkuan aderesachu Guys i want to ask you ለምን ሰላምን ጠላን? ግፋ በለውን ለምን ወደድን?? አረመኔ የሚባለው ህወሀት እንኳ we can't survive በሰላም እንጨርሰው ይሄን ጉዳይ እያሉ እኛ ሰላም ፈላጊ ነን ባዮቹ ግፋ በለው እያልን የማንዋጋበት ጦርነት ውስጥ ሌሎችን እንከታለን። የሀይማኖት ሰው ነን የሚሉትም ጦር ሰባቂና ክብሪት ናቸው። አለማዊ የሆኑት እነ ዲሽታ ጊና ሳይሻሉ አይቀሩም። እኔ መጠየቅ የምፈልገው እውን እኛ ሰላምን እንፈልጋለን??? የሰው ህይወት ዋጋ ገብቶናል?? ነገር ከማብረድ ማጋጋል አጀንዳ ሲሰጠን እሱን መሰንጠቅ እስቲ መልሱልኝ
Jan 20, 2022Selamn alemefeleg adelem...gn tplf eyale seltan sayz arfo yikemetal wey nw tyakew ....andande yale tornet selam aymetam Enji politikegnochun enja enji selam mayfelg hezb ylm
Jan 21, 2022