Hiiii guys Esti banatachu endit nw ya Englizagna chelotayen madabr mechelawe yetakemehale belachu metasebuten ngr hulu negarugne
Jan 20, 2022Use the internet. There are a lot of resources online. Google “English lessons for beginners” ከዛ ላንተ ምቹ የሆነ lesson plan ፈልግ እና ተከተለው:: ሁሌ በፕሮግራም ተመራ ዝም ብለክ ኣታንብብ:: ቁጭ ብለክ ልታጥና ስትል ኣላማ ይኑርክ:: ቅደም ተክተል ባለውና organized በሆነ መልኩ ኣጥና:: ብሩ እና ሰኣቱ ካለክ language school ግባ:: ሌሎቹ እንዳሉት English film እይ:: ብቻህን ስትሆን ራስህን በኢንግሊዝኛ ኣውራ:: ኣከባቢህ ያለውን ነገር ወይ ምታደርገውን ነገር በኢንግሊዝኛ ለራስክ መግለፅ ሞክር:: ብዙ ኢንግሊዝኛ መጻፍ ኣንብብ:: በቀን የሆነ ያህል ኣዲስ ቃል ተማር:: ኢንጊሊዘኛ የሚችል ጉደኛ ካለክ ከነሱግር ሁሌ በኢንግሊዝኛ ኣውራ:: ኣትፈር! ኢንግልዘኛ ኣንተን ከፍ ወይ ዝቅ ኣያደግህም:: it is not your native language ሚያሳፍር ነገር የለም:: ሁሌ በconfidence ተለማመድ እና ኣውራ i wish you all the best!
Jan 22, 2022