Slm guys እህቴ የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነች እና ሰሞኑን ውጤት ተለቆ ስታይ maths 'F' ነው ያመጣቹ እና አስተማሪው ጋር ደውላ ስለ ውጤት ጠይቃው ስትለምነው እንገናኝ አላት ከዛን ሄዳ ስታናግረው ውጤቶን እንደሚያስተካክል ነገራት ግን ችግሩ ውጤት ሲጨምርላት እሷ ደግሞ ቤቱ እየተመላለሰች ቆንቆ እንድታስተምሮ ጠየቃት እና ምን አስቦ ነው ግራገባን እኮ ይባስ ብሎ ለማንም እንዳት ናገር አስጠንቅቆታ።።።።
Jan 20, 2022ያሰበውማ ግልጽ ነው፤ ቀጣይ አመት አድ አድርጋ ኮርሱን ብትውሰድ ይሻላታል
Jan 20, 2022