Heart97
#technology
ሰላም ሰዎች ከዚህ በፊት ፊልም መጫን ስትሰሩ ወይም እየሰራቹ ያላችሁ ስራሁን ለመጀመር እንደ አጠቃላይ ምንምን ያስፈልጋል? በተጨማሪም ፊልሞች ያሉት አሪፍ desktop እስከ ስንት አገኛለሁ?
Jan 20, 20226 engagements
ሰላም ሰዎች ከዚህ በፊት ፊልም መጫን ስትሰሩ ወይም እየሰራቹ ያላችሁ ስራሁን ለመጀመር እንደ አጠቃላይ ምንምን ያስፈልጋል? በተጨማሪም ፊልሞች ያሉት አሪፍ desktop እስከ ስንት አገኛለሁ?
Jan 20, 2022🔹ብሮድባንድ 🔹ዴስክቶፕ 🔹ኤክስተርናል ሀርድ ዲስክ ቢያንስ እስከ 12ቴራ ባይት 🔹ጂፓስ 🔹ወንበሮች እና ፖስተር ዴስክ ቶፕ ከነ ፊልሙ ቢያንስ ከ40 ሺህ ብር አንስቶ ታገኛለህ እንደፊልሙ ብዛት እና እንደዴስክ ቶፑ አይነት
Jan 21, 2022desktop sayehon wanaw ram new
Jan 21, 2022Inbox lay anageregn
Jan 21, 2022DagiRelax kalew weccii mnm alelehm hulunm ngr negrohal bravo boy
Jan 21, 2022