ነገሩ እንዲህ ነው ለ 4አመት ያህል በፍቅር ቆይተናል እና በድንገት ፀባዩዋ ተቀየረ ምን እንደሆነች ብጠይቃትም መልሶቿ እኔን ለማናደድ ብቻ ሆነ እንዳውም ይባስ ብላ ከሁሉም ሶሻል ሚዲያ ብሎክ አደረገችኝ ስልኬንም ብላክሊስት አስገባችው እሷን ማገኝበት ሁሉም መንገድ ተዘጋ ከ3ወር በዋላ ግን ስልኳ ሰራልኝ እና ሳናግራት ምንም እንዳልቀረን ነገረቺኝ በጣም ብዙ ጊዜ Sex አድርገናል ሳገኛትም ቪ ነበረች አሁን ሰላም የነሳኝ ከኔ ሌላ ወንድ አታውቅም ነበር ከዚህ በፊት አሁን ሌላ ሰው ማግባት እንኳን ብትፈልግ ያ ሰው የኔን ያህል ሊያከብራት አይችልም ብዬ ስለማስብ ህይወቷን ያበላሸሁት ያህል እየተሰማኝ ነው ምን ላድርግ ሌላ ሴት መቅረብ የእሷን ክብር ማሳነስ ሆኖ ስለተሰማኝ ነው
Jan 20, 2022Endante miyasb binor echi hager yet bederesech gn wende ante eko aydelehm alfelgshm yalkat aydel ende leza yerasuwa nw
Jan 20, 2022