Pain-4
#health
Hey Everybody✌️ እንደት ናችሁ...? ያለኝ ጥያቄ..ልጅ እያለው በጣም ሲበዛ ቀይ ነበርኩኝ የ ሆነ ሰዓት ላይ ግን ቆዳዬ ላይ ሽፍታ እምመስል ነገር ወቶብኝ ነበር ከዛ ጠይም እምመስል አይነት ነገር ሆንኩኝ....አሁን ግን አብዛኛው የሰውነቴ ክፍል ወደ ድሮ እየተመለሰልኝ ነው...ችግሩ ሆደ እና ጀርባዬ አከባቢ ጠቆር ይላል. እና plz እንደዚ አይነት ነገር የገጠማችሁ ወይም እምታቁ...ማድረግ መጠቀም ያለብኝን ነገር እባካችሁ ምከሩኝ🙏
Jan 20, 20220 engagements