Hello, Could you please tell me what kind of good business to do in addis with 1.5 million birr? Thank you in advance.
Jan 18, 2022✅በጣም ትልቅ ቡቲክ ✅የቤት ውስጥ አቃዎች ምናምን ከቻይናም ከሀገር ውስጥም እየተረከብክ ✅መኪና ገዝተህ እየተወደደ ስለሆነ አድሰህ led ፣ ሌዘር ወንበር አስገበብተህ ምናምን አትርፈህ መሸጥ ✅ አክሲዮን በብሩ ገዝተህ በየወሩ ኦር በአመት በጣም ብዙ ዘላቂ ብር መሰብሰብ ✅ወጣብለክ ወደ ኮየገጬ መሬት ገዝተህ ፣ አጥረህ ቦታውን ፏ አድርገህ 150 or 200ሺ እየነቀልክ ቶሎ ቶሎ መሸጥ ✅ የስፓርት እቃዎች ✅ አሪፍ ፋርማሲ ✅ ከጅማ በጣም ዘመናዊ የሆኑ ንፁህ የእንጨት ፈርኒቸሮችን ለምሳሌ አልጋ እስከ 20k ገዝተህ ሸገር በmdf ለተማረረው ህዝብ 35k እና ከዚያ በላይ መሸጥ ከሁሉም አይነት ✅ የኮንስትራክሽብ እቃዎች ሽያጭ ✅የኮንስትራክሽን ሚክሰር ቫይብሬተር pump በብዛት ገዝተህ ማከራየት ✅2001 Toyota የጭነቶቹን ገዝተሽ ጭነት መስራት ✅ ኮስሞቲክስ ቤት መክፈት ✅ ኮፒዩተር ከዱባይ ምናምን እያመጣክ መሸጥ መጠገን ✅ 150k ድረስ youtube channel ገዝተህ ካሜራ ምናምን ገዝተህ አሪፍ ቪድዮ እየሰራክ ብር ማፈስ ✅ሁሉም ከደበረህ ዘመን ባንክ ብሩን ረጅም ግዜ ቁጠባ አስቀምጠህ በወር k 10k -15k ማፈስ መልካም እድል 🙌 By: Maya 👩 🎖 2222 rep 2 hours ago This is an answer someone replied to similar questions I suppose they could help u too Good luck
Jan 19, 2022