Trendy166.5
#technology
ስልኬ እስክሪኑ ተነሳና አጣበቁልኝ (ግማሽ ቀን ወስደዋል ሙሉ ለሙሉ አሙቀን ድጋሜ ነው ምናጣብቀው ብለው) ከዛም በሗላ ስጠቀምበት ብዙ ነገሮቹ እንደበፊቱ መሆን አልቻሉም ፋይሌቼ እንዳሉ ናቸው። ለምሳሌ ቴክት ሲገባልኝ አይሰማም እንድሁም ከላይ መምጣት ሱገባው መካከል ላይ ሆኖ አገኘዋለው ይህ እንደት ሊሆን ይችላል።
Jan 18, 20222 engagements
ስልኬ እስክሪኑ ተነሳና አጣበቁልኝ (ግማሽ ቀን ወስደዋል ሙሉ ለሙሉ አሙቀን ድጋሜ ነው ምናጣብቀው ብለው) ከዛም በሗላ ስጠቀምበት ብዙ ነገሮቹ እንደበፊቱ መሆን አልቻሉም ፋይሌቼ እንዳሉ ናቸው። ለምሳሌ ቴክት ሲገባልኝ አይሰማም እንድሁም ከላይ መምጣት ሱገባው መካከል ላይ ሆኖ አገኘዋለው ይህ እንደት ሊሆን ይችላል።
Jan 18, 2022የስልኩን ቀን, ወር እና ዓም አስተካክለው
Jan 18, 2022Slku mn dn new
Jan 19, 2022