Nawna-13
#other
ሰላም እንዴት ናቹህ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ ቀሰላም አደረሳቹህ እያልኩ ከቱሉዲምቱ ወደ ጃንሜዳ ለመሄድ የት የትጋ ታክሲ መያዝ አለብኝ
Jan 18, 20224 engagements
ሰላም እንዴት ናቹህ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ ቀሰላም አደረሳቹህ እያልኩ ከቱሉዲምቱ ወደ ጃንሜዳ ለመሄድ የት የትጋ ታክሲ መያዝ አለብኝ
Jan 18, 2022ከቱሉ ዲምቱ -ቃሊቲ ቶታል -ከቃሊቲ -ለገሀር -ከለገሀር 6 ኪሎ ከስድስት ኪሎ ጃን ሜዳ መንገድ ስለሚዘጋጋ ቢቀርብህ ይሻላል በበአል ቀን ከምትጉላላ
Jan 18, 2022Be bishoftu taregina keza ne nework alfeh keybahirin akuarteh jan meda hid
Jan 29, 2022minshe😂
Jan 29, 2022Use a bus that goes to Mexico by the highway, then a taxi to 6kilo then to jan meda
Jan 18, 2022