ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና የሚለዉ መዝሙር ያላችሁ ላኩልኝ
Jan 18, 2022#ናና_ሚካኤል_ናና ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና የረዳህ አፎምያን ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትናት ሚካኤል ናና አንተነህ ያዳንከው ሚካኤል ናና ባሕራንን ከሞት ሚካኤል ናና ለእነርሱ እንደመጣህ ሚካኤል ናና እኔንም ተራዳኝ ሚካኤል ናና ሚካኤል ደግፈህ ሚካኤል ናና ለመንግሥቱ አብቃኝ ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና አዝ------------- ናና ገብርኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና ዘመኑ ሲፈፀም ገብርኤል ናና አምላክ መምጫው ሲደርስ ገብርኤል ናና ገብርኤል አንተ ነህ ገብርኤል ናና ያልካት ደስ ይበልሽ ገብርኤል ናና ድምጽህን አሰማኝ ገብርኤል ናና ነፍሴ ጽድቅን ትልበስ ገብርኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አዝ------------- ናና ዑራኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና ቆመህ ጽዋ ይዘህ ዑራኤል ናና ለእዝራ ሱቱኤል ዑራኤል ናና ጥበብ አጠጥተህ ዑራኤል ናና ዕውቀት ስታድል ዑራኤል ናና ተገለጠ ክብርህ ዑራኤል ናና መልአኩ ዑራኤል ዑራኤል ናና ድኜ በፀበልህ ዑራኤል ናና በአውደ ምህረትህ ላይ ዑራኤል ናና እኔም ዘመርኩልህ ዑራኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️