h_f208.5
#other
እኔምለው ወዳጅነት/friendship ፓርክ ውስጥ አሪፍ ነገር አለ እንዴ ማለቴ ከሚታዩ ነገሮች በተጨማሪ ምግብ ቤቶች ምናምን አሉ እና ደግሞ ከመግቢያው በተጨማሪ ፓርኩ ውስጥ ሲገባ ብዙ ወጪ አለበት እንዴ?
Jan 17, 202211 engagements
እኔምለው ወዳጅነት/friendship ፓርክ ውስጥ አሪፍ ነገር አለ እንዴ ማለቴ ከሚታዩ ነገሮች በተጨማሪ ምግብ ቤቶች ምናምን አሉ እና ደግሞ ከመግቢያው በተጨማሪ ፓርኩ ውስጥ ሲገባ ብዙ ወጪ አለበት እንዴ?
Jan 17, 2022Yeah restaurants, fastfoods,fresh corners Icecream mnamn bcha bzu stuff nw yalew ena ke entrance fee wchi wst mnm kaltetelemk techemari atkeflm
Jan 18, 2022aba wd nachew bakih endale wist yegebut kis adraki migb betoch nachew kechalk yizek hid
Jan 18, 2022😂ymechih yelben tenagerk
Jan 18, 2022