ሰ🐄 እንዴት ናችሁ ከ3 ወር በፊት ከቤተሰብ ጋር ነው ወደ አዲስ አበባ የገባነው። አዳማ ነበር ስንኖር የነበረው እና እኔ ቀጥታ ወደ ንግድ ልገባ ነው! ታድያ ምን አይነት ንግድ አዲስ አበባ ውስጥ ያዋጣል?? ኤሌክትሮኒክስ ነበር የፈለኩት ግን በፍላጎት አልወስንም ብዬ ነው❤️ እስከ 950K ብር ቤተሰብ ሊሰጠኝ ተስማምቷል ik ብዙ ላይሆን ይችላል ግን ምን ልጀምር 🙏🙏 Thankyou
Jan 17, 2022✅በጣም ትልቅ ቡቲክ ✅የቤት ውስጥ አቃዎች ምናምን ከቻይናም ከሀገር ውስጥም እየተረከብክ ✅መኪና ገዝተህ እየተወደደ ስለሆነ አድሰህ led ፣ ሌዘር ወንበር አስገበብተህ ምናምን አትርፈህ መሸጥ ✅ አክሲዮን በብሩ ገዝተህ በየወሩ ኦር በአመት በጣም ብዙ ዘላቂ ብር መሰብሰብ ✅ወጣብለክ ወደ ኮየገጬ መሬት ገዝተህ ፣ አጥረህ ቦታውን ፏ አድርገህ 150 or 200ሺ እየነቀልክ ቶሎ ቶሎ መሸጥ ✅ የስፓርት እቃዎች ✅ አሪፍ ፋርማሲ ✅ ከጅማ በጣም ዘመናዊ የሆኑ ንፁህ የእንጨት ፈርኒቸሮችን ለምሳሌ አልጋ እስከ 20k ገዝተህ ሸገር በmdf ለተማረረው ህዝብ 35k እና ከዚያ በላይ መሸጥ ከሁሉም አይነት ✅ የኮንስትራክሽብ እቃዎች ሽያጭ ✅የኮንስትራክሽን ሚክሰር ቫይብሬተር pump በብዛት ገዝተህ ማከራየት ✅2001 Toyota የጭነቶቹን ገዝተሽ ጭነት መስራት ✅ ኮስሞቲክስ ቤት መክፈት ✅ ኮፒዩተር ከዱባይ ምናምን እያመጣክ መሸጥ መጠገን ✅ 150k ድረስ youtube channel ገዝተህ ካሜራ ምናምን ገዝተህ አሪፍ ቪድዮ እየሰራክ ብር ማፈስ ✅ሁሉም ከደበረህ ዘመን ባንክ ብሩን ረጅም ግዜ ቁጠባ አስቀምጠህ በወር k 10k -15k ማፈስ መልካም እድል 🙌
Jan 18, 2022