Nisha endet nw migebaw lemangnawim kes nw minegerew yemiyawk kale ebakachu tebaberugn
Jan 17, 2022በቋሚነት አንድ ንሰሃ አባት ኖሮህ እሳቸው ጋር ብትገባ ይመረጣል፡ ካልቻልክ ግን አቅራቢያህ ያለ ደብር የሚያገለግሉ ቄሶች ጋር መግባት ትችላለህ። ንሰሓህን ስትጨርስ እግዚአብሔር ይፍታህ ስለምትባል፡ ደግመህ ልታገኛቸው የምትችል ቢሆን ይመረጣል
Jan 18, 2022