#technology
እስቲ በናታቹ አንድ ነገር ንገሩኝ,,,እንዴት ነው face book Account መዝጋት የምችለው?? ልክ telegramn delete account እንደማድረግ please በናታቹ
Jan 17, 20222 engagements
እስቲ በናታቹ አንድ ነገር ንገሩኝ,,,እንዴት ነው face book Account መዝጋት የምችለው?? ልክ telegramn delete account እንደማድረግ please በናታቹ
Jan 17, 2022Setting ውስጥ personal information የሚለው ውስጥ ስትገባ መጨረሻ ላይ delete or deactivate account የሚል አለ እሱ ላይ ገብተህ delete account ትላለህ
Jan 18, 2022Google It Or Youtube
Jan 17, 2022