Sem ena werkun kawekachut ከጎጃም ከወሎ ሲያሙት በሰላሌ ከጎባን ተስማምቶት ከረመ አሉኝ ባሌ ena demo በጎጃም በወሎ .... sihon Ena ሰርገኛ ሲመጣ.....
Jan 17, 2022ሰሙ:- ከ ጎባን ይልቅ ባሌ (ከተማው) ተስማምቶት እዛ ከረመ። ወርቁ:- ባሌ (የትዳር አጋሬ) ከጎባን ጋር ተስማምቶ ከረመ። PS ጎባን ማለት የአንዲት ሴት እንደ ሁለተኛ ባል ማለት ነው። ለሴት ሲሆን 'ጣውንት' ይባላል።
Jan 17, 2022