የእኔ ጥያቄ ለውድ፣ የኢየሱስን ወንጌል ላልሸቃቀጡ፣ የኢትዮጵያ ብርቅ ለሆኑ፣ በፀሎት ለሚያምኑ እዉነትን ለያዙ፣ ፍቅር ለሆኑ ክርስቲያን ወገኖቼ ነው፡፡ ታቦት ውስጥ ምንድንነው ያለው? አመሠግናለሁ! ለዘላለም ኑሩ፣ ኢትዮጵያ በእናንተ ፀሎት እንደቆመች አምናለሁ!!! ክብር ለክርስቲያኖች!!!
Jan 17, 2022አስርቱ ትእዛዛት ያለበት ታቦት የለም .. አልፋና ኦሜጋ የሚል ተፅፎበታል ከዛ "ጉልበቶች ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ስም ይስገድ " የሚል ጥቅስ ይገኝበታል ... በዛ ላይ ነው ስጋውና ደሙ ሚፈተተው
Jan 17, 2022