Susu149.5
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ አንድ ፈልጌ የጠዃቸው መፅሀፎች አሉ እስኪ ምንም አይነት መፅሃፍት አይጠፈበትም ምትሉት መፅሀፍ መደብር ንገሩኝ የፈለኩት መፅሃፍቶች የUniversity bookoch nechew le Business temeriwoch mihonu Ene e-book slelfelku nwe Thanks
Jan 17, 20225 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ አንድ ፈልጌ የጠዃቸው መፅሀፎች አሉ እስኪ ምንም አይነት መፅሃፍት አይጠፈበትም ምትሉት መፅሀፍ መደብር ንገሩኝ የፈለኩት መፅሃፍቶች የUniversity bookoch nechew le Business temeriwoch mihonu Ene e-book slelfelku nwe Thanks
Jan 17, 2022ውይ ኢ ቡክስ አትፈልጊም መሰለኝ አደል ኧ ...
Jan 17, 2022Awo alefelekum leza nwe
Jan 22, 2022https://z-lib.org/ እዚህ ሊንክ ላይ ብዙ መጽሀፍት አሉ ። የቴሌግራም ቦትም አላቸው ስለዚህ በዛም መጠቀም ትችያለሽ ። ዌብሳይቱ በይበልጥ ፋይል ታይፕ መርጠሽ እንድታወርጂ ይጠቅምሻል።
Jan 17, 2022Jafar books
Jan 17, 2022@examplusbot Best bot
Jan 17, 2022