Selam ✋ ኧረ guys እስቲ መላ በሉኝ ሲበዛ አይናፋር ነኝ በቃ ከሰው ጋር ማውራት እያቃተኝ ነው😭 በዚ ባሀርየ በዛ ላይ የተፈጥሮ ምናምን አይደለም ከጊዜ በኋላ ነው በዚ የመጣ ከሰው ጋር መቀራረብ ሁላ ነው እያስጠላኝ የመጣው ብቻየን መሆን እየመረጥኩ ነው እና plz እስቲ ይሄ ባሀርየ እንዲተወኝ ምን ላርግ
Jan 17, 2022ብሮ Masturbation ሴጋ ምናምን ታደርጋለህ ? ብዙ ሰው እንዲ አይነት ነገር የሚያጋጥመው እሱን ከጀመሩ በኋላ ነው ብዙ ጥናቶች እንደዛ ይላሉ 🤷♂️
Jan 17, 2022