#health
ሠላም ሰዎች ምናልባት የህክምና ባለሙያዎች ካላችሁ እጆቼም እግሮቼም የግራ እና የቀኙ ውፍረት በጣም ይለያያል ግራ እጄ እና እግሬ normal ነው ቀኝ እጄ እና እግሬ ግን በጣም ያንሣል በዛ ላይ በትክክል ማዘዝ ራሱ አልችልም ትንሽ exercise ስሰራበት ቀኝ እጄ የተወሰነ ለውጥ አለው የሆነ ሲፍታታ ይታወቀኛል ማለት ግራኝ ስለሆንኩ ቀኝ እጄን ጭራሽ ምንም አልጠቀምበትም ነበር አሁን 19አመቴ ነው ግን በትክክል በቀኜ ምግብ መብላት እንኳን አልችልም ይንቀጠቀጣል በቃ በደንብ አይታዘዝልኝም ስራመድም ትንሽ አነክሳለሁ ለራሴም ይታወቀኛል እኮ ግን ማስተካከል አልቻልኩም by the way ምንም የህመም ስሜት የለዉም ለዛ ነውእስከ ዛሬ ችላ ያልኩት አሁን ግን.... 2008ላይ CURE hospital ሄጄ ነበር ከዛ ተራ ሲደርስ እንደዉላለን ፣እየደረሰ ነው ምናምን ብለው ነበር ግን ብዙ አመት ሆነው ስልካቸው አይነሳም ምን እንደማደርግ አላውቅም እና ምን ትመክሩኛላችሁ?? Thank you
Jan 17, 20223 engagements