NTI784.5
#technology
Hello Everyone I have some questions about our country's tech probs, ለምን official Hacker ቡድን የለንም እንደ አንድ ሀገር? የእኛ ጦርነት ለምን በመሬት ብቻ ሆነ? እንደ ራሽያ የመሳሰሉ ሀገራት ታዋቂ ሀገራት የራሳቸው ከባድ hacker Group አላቸው ለምሳሌ Fancy Bear እንደ አለም አቀፍም ትንግርትን የፈጠሩ እንደ anonymous የመሳሰሉ ቡድኖች አሉ፡፡ why ethiopia? i have plan on this, ግን ጥያቄ ፈጠረብኝ መንግሥት ያገደው ጉዳይ ይመስል አንድ አሪፍ hacker ሳጣ ፍራቻ አለኝ እዚህ ሀገር እንዲህ አይነት ነገር መጀመር፡፡ ምን ትሉኛላችሁ እስኪ? በዚህ ዘርፍ እውቀት ያላችሁ
Jan 17, 202250 engagements