Hulet set be ande mafker yichalal? I’m 22 & ከ7 ወር በፊት ነው ከበፊት ፍቅረኛዬ ጋር የተለያየነው:: (የመጀመሪያዬ ነበረች እና ለ4 ዓመት ያክል ነበር በፍቅር የቆየነው),,,, then I meet another girl... ከልጅቷ ጋር በጣም ተግባብተናል ለኔ ከምለው በላይ ጥሩ ሆናልኛለች:: በጣም ልትፈቀር የሚገባ ልጅ ነች:: እና አሁን እንደምታፈቅረኝ ነገረችኝ:: እኔም ልጅቷን በጣም ነው የወደድኳት ግን ደግሞ የበፊት ፍቅረኛዬንም መቼም ልረሳት አልችልም ብዙ ትዝታዎች አሉን:: still እፈቅራታለው ማለት ይቻላል::: እስቲ ምን አይነት ውሳኔ እንድወስን ትመክሩኛላቹ......
Jan 17, 2022በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ሴት ካፈቀርክ ወደሁለተኛዋ ሂድ ምክንያቱም የመጀመሪያዋን ከልብህ ብታፈቅራት ኖሮ ሌላ ሴት ወደ ልብህ አትገባም!!
Jan 17, 2022