ሰላም ለናንተ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር በጣም ጨንቆኛል ምን መሰላችሁ በመጀመሪያ ካንድ ልጅ ፍቅር ገብቼ ነበር በጣም እፈረዋለሁ እንኳን ስሜቴን አላካፍለውም ታዲያ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ራቀኝ ወደ ሶስት አመት ይሆነናል በፍቅር ከቆየን እና በቃ ከበፊቱ በጣም ተራራቅን በጣም አዝኔ እንኳ ከጎኔ አይሆንም ጓደኛው ግን ሁሌ ከጎኔ እንደሆነ ነው በጣም ይወደኛል ጥሎብኝ ያየኝ ሁሉ ይወደኛል ከጓደኛው ጋ ግን አልፈራም ያለ የሌለ ስሜቴን ነው ማወራው እና በቃ አሸነፈኝ ግን ወደሡ ብሄድ ይህኛው ሊጎዳ ነው ምንላድርግ እሱም ከኔ ጋ ሁኚ እያለኝ ነው ደስ ይለኛል ግን ፈራሁ
Jan 16, 2022Beka keza eko teleyayachu ale aydel kezi mejemer nw
Jan 17, 2022