ሰላም ሰዎች በጣም ምወዳት ልጅ አለች 1 አመት አከባቢ ነው ማውራት ከጀመርን ሁሌ በስልክ እና በ ቴክስት እናወራለን ግን በዚን ሁላ ጊዜ የፍቅር ጥያቄዬን አልተቀበለችም ተወኝም ብላኝ ነበር የሆነ ግዜ ከዛም እኔ ልተዋት ስላልቻልኩ እንደ አዲስ ማውራት ጀመርን ብቻ ምን ልበላቹ ከባድ ፍቅር ውስጥ ነበርኩ እናም እንዳላጣት በጣም ፈራ ነበር ሳላገኛት እንዳላጣት ፈራው😭 እናም እሷም እንደምቶደኝ እርግጠኛ እየሆነች ነበር አፈቅርሀለውም ብላኝ ነበር ግን ብዙም ሳይቆይ ስሜቷ ተቀየር እርግጠኛ አይደለውም እና ይብቃን አለችኝ ለመጨረሻ ግዜ ቻው አለችኝ እናም ማውራት አቆምን ግን እኔ በጣም ከብዶኛል am depressed af rn😭 አንድ አመት ሙሉ አውርቻት ግን በቀላሉ ቻው አልፈልግህም ስትለኝ u can't imagine how much it hurt me yemr እሺ እንዴት አድርጌ ልርሳት እንዴትስ ስለሷ ማሰብ ላቁም? ብቻ በሷ ተስፋ መቁረጥ ፈልጋለው ግን እንዴት? Plz esti share ur opinion Thanks in advance🙏
Jan 16, 2022I have been on the same situation like you, you just have to delete all things that remind her, like her photos, accounts, phone no, etc..... i know its hard for weeks but nothing is impossible, try to change urself, forget about any of her, work on yourself, let this heartbreak motivates you to the success, and also remember karma always exist, someday you'll be successful then she may see you in public and she say ''i know this guy he loved me once , omg he have changed'' thanks
Jan 16, 2022