Vindiesel208
#music
yo guys how u doin if u know this songs help me out 1 ልቤን በትዝታ ወዲያ እየላኩት አንዴ በትዝታ አሀ አንዴ በደስታዬ ስንቱን ያሳየኛል ይሄ ትዝታዬ እስኪ የነበር ያውጋ እስኪ ያየ ይናገር... 2እንደ ሰው ተሳክቶልኝ ልቤ ሰላም በዋለ መውደድ መዋደዱ ከሆነ ሚስጥሩ ፍቅሬ ጠልቆ ባደባባይ አይ ደስታ ሳይ not sure 3 ስትለይኝ አሎድም ይከፋኛል ቁጭ በይ እናውጋ እኔ እና አንቺ በፍቅር ተወያይተን ብዙታሪክ አይተናል ኑሮን በፍቅር ስንመራ ለሚያየን አረ እንዴት ደስ ያሰኛል ደስታሽም ደስታዬ ነው ስቃይሽም ስቃዬ ለኔ እፁብ የማ..... tnx 😜
Jan 16, 20226 engagements