ሰላም ቤተሰብ 🙋♂️... ወደ ፖላንድ በትምህርት ወይም በስራ visa ለመሄድ አስቤ ነበር እና ትክክለኛ agent አጣሁ ብዙዎቹ Scam ናቸው ትክክለኛ agent ምታቁ ካላቹ ብትነግሩኝ በቅርቡም የሄዳቹ ካላቹ በምን መንገድ በየትኛው agent እንደሄዳቹ ፕሮሰሱስ ምን ያህል ጊዜ ፈጀባቹ እና ሀገሩስ እንዴት ነው ለስራ አሪፍ ነው እየተማርኩ መስራት ችላለው ብሩስ ምን ያህል ይከፍላሉ በቅንነት አብራርታቹ መልሱልኝ አመሰግናለሁ ! 😊
Jan 15, 2022Dm me @saragnedu
Jan 16, 2022