ሰላም ቤተሰብ በጣም ጨንቆኛል ሚስጥሬን ላካፍላችሁ ሴክስ ለመጀመርያ ጊዜ ያረኩት በ 11 አመቴ ነበር የጎረቤታችን ልጅ ጋር ልጂቷ ጋር ካረግን በኋላ ሊጂቱ ኤርትራዊ ስለነበረች ተባረው ወደ ኤርትራ ሄደች ፡፡ ከዛ በኋላ በስልክም በምንም ተገናኝተን አናቅም ነበር አሁን በጣም ምወዳት ፋቅረኛየ ጋር እየኖርኩ ያቼ ኤርትራዊ ጎረበቴ ከአንድ ጎረምሳ ጋር ከኤርትራ መምጣትዋን ሰማሁ ያጎረምሳ ደሞ የኔ ልጅ እንደሆነ አስጠርታ ነገረችኝ 😢 ይሄን ነገር አሁን ያለችን ፍቅረኛየ ብትሰማ ትሰቅለኛለች 😔 ሌጄን ወይስ ፍቅሬን የቱን ልምረጥ 😳😢
Jan 15, 2022በ 11 አመትህ ጀላህ እራሱ ጀላ ለመባል አልበቃም😄
Jan 15, 2022