#health
ሰዉነቴ ላይ አላርጂ ነገር ወቶብኝ ታይቼ ብዙ ጊዜ የሚቀባ ታዞልኝ ምንም ለዉጥ የለዉም ሆዴ ላይ ነዉ ያለዉ እና እንደ ጭርት, ይሆንና ጠባሳ ሆኖ ጠቁሮ ይቀራል ነጭ ይሆናል ቅባት ነገር ካልተቀባዉ ያቃጥላል ጭምድድ አርጎ ይዘኛል የምታቁት መፍትሄ ካላቹ እርድኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Jan 14, 20224 engagements
ሰዉነቴ ላይ አላርጂ ነገር ወቶብኝ ታይቼ ብዙ ጊዜ የሚቀባ ታዞልኝ ምንም ለዉጥ የለዉም ሆዴ ላይ ነዉ ያለዉ እና እንደ ጭርት, ይሆንና ጠባሳ ሆኖ ጠቁሮ ይቀራል ነጭ ይሆናል ቅባት ነገር ካልተቀባዉ ያቃጥላል ጭምድድ አርጎ ይዘኛል የምታቁት መፍትሄ ካላቹ እርድኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
Jan 14, 2022Abunehara Emnet tekebi
Jan 15, 2022Ene demo angete lay betam eyaschegerege nber ena begerawa samuna setatebew nw eyetewege meta
Jan 15, 2022Try alovera gel
Jan 15, 2022https://t.me/+M_LQR9gZBoY2NTQ0 https://t.me/+M_LQR9gZBoY2NTQ0 https://t.me/+M_LQR9gZBoY2NTQ0 https://t.me/+M_LQR9gZBoY2NTQ0
Jan 15, 2022