ሰላም:: የ11 ክፍል ተማሪ ነኝ እና ት/ ቤት ለመቀየር ፈልጌ ነበር፡፡ ከ ጊብሰንና ከ ሂልቶፕስ የቱን ትመክሩኛላችሁ? ሌላም የምታውቁት ለአሸዋ ሜዳ ቅርብ የሆነ Best ት/ቤት ካለ ንገሩኝ፡፡ My parents can afford any kind of school. Please it is urgent!
Jan 14, 2022ለ ትምህርት ትምህርት ቤት አይወስነውም ያንተ የመማር ፍላጎት እንጂ! የትም ቢሆን ያንተ የመማር ፍላጎት ነው ውጤታማ ሚያደርግህ ። ጊብሰን
Jan 14, 2022