#society
ሰላም ሀረር በቅርቡ ነው የገባነው እና ጥምቀትን የመስለ በአል ብቻዬን ላከብር ነው የተዋወኩትም ሰዉ የለም ምን ላርግ🥺🥺
Jan 13, 20229 engagements
ሰላም ሀረር በቅርቡ ነው የገባነው እና ጥምቀትን የመስለ በአል ብቻዬን ላከብር ነው የተዋወኩትም ሰዉ የለም ምን ላርግ🥺🥺
Jan 13, 2022Hiwet endi nat hulem endasebshut slemayhon limejiw ena feta blesh akbiriw
Jan 14, 2022እድለኛ ነህ ጭራሽ ሀረር ገብተህ ደግሞ ታማራለህ እንደ ወደ ከዚራ ናቶሎ ብትን እንላለን ሀረር ምን ጠፍቶ ደግሞ
Jan 14, 2022Kezira dire new🙄
Jan 14, 2022ye dere ena hareri sew fkr new hayemanot sayeley new hulum and lay miyakebrew ena andu sew ga zm belesh hiji beteseb new metehogniw😊
Jan 14, 2022ጏደኞች አሉኝ ድሬዳዋ መሄድ ከቻልክ/ሽ ረሀ ያደርጉሀ/ሻል
Jan 14, 2022