የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ምን አስባቹ ነዉ ዝም ያላቹት በዚህ ሰአት ቁርጣችንን አዉቀን የራሳችንን መንገድ መጀመር ሲገባን ቤት ዉስጥ ታስረን ቁጭ ብለናል እና እንነሳ ዉጤታችን ይለቀቅ እንበል ትምህርት ሚኒስትር በር ላይ እንዴ 3ተኛ ወር ላይ ገባን እኮ😠😠
Jan 13, 2022Yaltftnut yeftnu kza wetetachn yelkekal...le hulachnm sibal tnsh metagsu yeshalal bro
Jan 13, 2022