ሰላም የኔ ጉዳይ የ21 አመት ልደቴን በቅርቡ አከብራለሁ...ስለዚህ ከእንግዲህ ልጅ አይደለሁም። እና ችግሩ ይሄ ነው.. ትልቅ ሰው ለመሆን እፈራለሁ😭😭 ለእሱ ዝግጁ አይደለሁም። የእኔ የማደግ ሂደት በጣም የተሳሳተ ነበር። እኔ በራሴ መወሰን እንኳን አልችልም።ብቻዬን መኖር ልጀምር ፈራሁ እና ቤት ተከራይቼ መኖር አለብኝ እያሉ ነው።በቃ ውጫዊው ዓለምን እፈራለሁ። ታዲያ የራሴን ሕይወት በመተማመን ለመጀመር ምን ላድርግ ????
Jan 13, 2022Eraseken bezu halafinet eyesetek alemamededw
Jan 13, 2022