#other
ከደብረዘይት ወደ አዲስ አበባ አማኑኤል ሆስፒታል ለመሄድ ፈልጌ ነበረ እና የምን የምን ታክሲ ልያዝ ጠቁሙኝ እስቲ...አመሰግናለሁ 🙏
Jan 13, 20228 engagements
ከደብረዘይት ወደ አዲስ አበባ አማኑኤል ሆስፒታል ለመሄድ ፈልጌ ነበረ እና የምን የምን ታክሲ ልያዝ ጠቁሙኝ እስቲ...አመሰግናለሁ 🙏
Jan 13, 2022እጅህን ልትሰጥ ነው 😁😁😁 Wanaw autobus tera keza keteta ale
Jan 13, 2022Thank you
Jan 13, 2022Benate Abiy bezaw yezkew hid
Jan 13, 2022የኔ ህክምና ውጤታማ ከሆነ በደስታ😄😄😄
Jan 13, 2022A A kegebak buhala ke kality atobistera mil ale keza ke atobis tera mesalemya
Jan 13, 2022thank you
Jan 13, 2022ምናለፋህ ዝም ብለህ እርቃንህን ዞርዞር ብትል ራ ስህን እዛው ታገኘዋለህ
Jan 14, 2022are you crazy መጀመሪያ እኔ እዛ ለምን እንደምሄድ ታውቃለህ ? እንዲህ የምትለኝ? ባለማወቅ ነው ብዬ አልፈዋለሁ 😏 ግን ታዘብኩህ!
Jan 14, 2022