ከሰዎች ጋር መግባባትና መቀራረብ በጣም እፈልጋለው ነገር ግን የሚፈጠረው በተቃራኒው ነው even ከቤተሰቤ ጋር እራሱ ያለኝ ግንኙነት በጣም ደካማ ነው አሁን አሁን በራስ መተማመን ውላ እያቃተኝ ነው ምን ትሉኛላቹ ውዶቼ
Jan 13, 2022አይዞሽ ብዙ ሰው ላይ የሚታይ ነገር ነው ይሄ ምናልባት ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ንግግሮችሽን የምትገድቢ ከሆነ ግን ዝም ብለሽ የተሰማሽን ለማውራት ሞክሪ ሌላው ደግሞ ምቾት የሚሰጥሽን ልብሶች ልበሺ ውስጥሽን ደስታ ሙዩው የዛኔ አይምሮሽ free ይሆናል ፈገግታ አይለይሽ ከዛ እነሱ ራሳቸው መተው ያወሩሻል ውዴ ከዛ ለመግባባት ቀላል ነው
Jan 13, 2022