ትላንት አንድ ማከብረዉ ሰዉዬ ሲነግረኝ የዚ ህዝብ ወይም የአፍሪካ ህዝብ አእምሮ መቀንጨር መንስኤው የተመጣጠነ ምግብ በልቶ አለማደጉ ነዉ አለኝ በዚ ሀሳብ ትስማማላችሁ እናንተ? በተለይ የስነ አእምሮ ዶክተሮች ካላችሁ በዚ ጉዳይ የሆነ ነገር ብትሉ
Jan 13, 2022I don't think so yetemetatene megeb yebelutnm ayenachew eko😂😂
Jan 13, 2022ትላንት አንድ ማከብረዉ ሰዉዬ ሲነግረኝ የዚ ህዝብ ወይም የአፍሪካ ህዝብ አእምሮ መቀንጨር መንስኤው የተመጣጠነ ምግብ በልቶ አለማደጉ ነዉ አለኝ በዚ ሀሳብ ትስማማላችሁ እናንተ? በተለይ የስነ አእምሮ ዶክተሮች ካላችሁ በዚ ጉዳይ የሆነ ነገር ብትሉ
Jan 13, 2022I don't think so yetemetatene megeb yebelutnm ayenachew eko😂😂
Jan 13, 2022For some ppl ya but for the majority hate and selfish mehin nw.
Jan 13, 2022አዎ እዉነት ነው። አንድ ህፃን ተወልዶ እስከ 5 አመቱ የተመጣጠነ ምግብ ካላገኘ የአይምሮዉ እድገት ይቀንሳል። የአዕምሮ ፈጠራ እና ችግር ፈቺ የመሆን እድሉም እንደዚሁ ያንሳል። አስተሳሰቡ እና እይታዉ የጠበበ ትዉልድ ነዉ የሚኖረዉ። ኢትዮጵያ ዉስት ከግማሽ በላይ ህዝብ አዕምሮዉ የቀነጨረ ነዉ። አሁን የሚወለዱ ልጆች ላይ ለዉጥ ለማምጣት ነዉ ወተት፣ ጨዉ፣ ዱቄት፣ዘይት በንጥረ ነገሮች እንዲዳብሩ እየተደረገ ያለዉ። ምግብ ለአዕምሮ እድገት ወሳኝ ነዉ።
Jan 13, 2022mndnew ye aymero mekencher sijemer
Jan 13, 2022Agreed.
Jan 14, 2022Belto alemadegu sayhon awko alemadegu nw
Jan 14, 2022እንደዛ ቢሆንማ europe ውስጥ ኦትስቲኮች ባልተገኙ ነበር
Jan 13, 2022Ere egna enshalalen america ena Europe adel ye amro beshitegna yebezaw
Jan 13, 2022