Selam indetnachu esti Andi ngr belugn...fikregna neberegn ahun lay gn betinish ngr tegachten teleyaytenal sorry m bilogn gn abrew mehon feriche ayhonm alkut mikniatum betefeterew gichit mikniat godtogn silenebr...nagem yigodagnal biye bemefrat break inarg alkut gn esu andilay indinhon mokiro nbr....keteleyayen buhala gn ahun lay betam iynafekegn nw min larg😭??
Jan 12, 2022የምር የምታፈቅሪው ከሆነ እና ከነበረ ይህንን አስታውሺ 1ኛ ቆሮንቶስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ ⁵ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤ ⁶ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ ⁷ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል። ⁸ ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፤ ትንቢት ቢሆን ግን ይሻራል፤ ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ፤ እውቀትም ቢሆን ይሻራል። ⁹ ከእውቀት ከፍለን እናውቃለንና፥ ከትንቢትም ከፍለን እንናገራለንና፤ ¹⁰ ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ተከፍሎ የነበረው ይሻራል። ¹¹ ልጅ ሳለሁ እንደ ልጅ እናገር ነበር፥ እንደ ልጅም አስብ ነበር፥ እንደ ልጅም እቈጥር ነበር፤ ጎልማሳ ሆኜ ግን የልጅነትን ጠባይ ሽሬአለሁ። ¹² ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ። ¹³ እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።
Jan 13, 2022