zordan16
#religion
ሰላም እንዴት ናቹ ጥያቄዬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን የማገኝበት ቦት ካለ ላኩልኝ። አመሰግናለሁ
Jan 12, 20223 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ጥያቄዬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን የማገኝበት ቦት ካለ ላኩልኝ። አመሰግናለሁ
Jan 12, 2022bot sayhon group ale bzu mrzmuratn tagegnibetaleh mezmurun endilkulih bemeteyek👇 https://t.me/mezmurats https://t.me/getemoche
Jan 13, 2022ቦት የለኝም ምንአልባት ቻናሎች ከሆኑህ👇 @orthodox_new_mezmur @orthodox_mezmurs
Jan 13, 2022የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ግጥሞች ከ መዝሙር ግጥሞች ቻናል ያገኛችሁትን መዝሙር ለማጥና በጋራ ለመለማመድ የተለማመዱትን በ Voice አብሮ ለመዘመር ማወቅ የምትፈልጉትን መዝሙር ለመጠየቅ ይህን group ይቀላቀሉ:: በዚ ግሩፕ ሁሉም አጥኚ አስጠኚም ነው.. ለ ቻናሉ @yamazemur_getemoche ፕሮሞሽን መስራት አይችልም ፤ ሊንክ ከላካችው እስከመጨረሻው Ban እናረጋለን Report እንመርቃለን https://t.me/getemoche
Jan 13, 2022