Fekeregna meyaz tekmu mndnw?? Fekregna baynoregn mn chger alew?? Eski fekregna yalachu swoch ke gnegnuntachu mn agegnachu??
Jan 12, 2022😁 ያው መጥፎም ጥሩም ጎኖች አሉት፡፡ ብዙ ሰው ስለ መጥፎ ጎኑ ሊነግሩህ ስለሚችል እኔ ጥሩ ጎኑን ልንገርህ። 1. የራስህ የምትለው ሰው ይኖርሀል፡፡ 2. የተረጋጋ ልብ ይኖርሀል፡፡ ስለ ሌላ ሰው አታስብም ምክንያቱም የራስህ ሰው አለህ። ይሄ ቀላል ሊመስል ይችላል ግን አደለም፡፡ 3. ተስፋ እና ብርታት ይሆንሀል። ፍቅረኛ ሲኖርህ ስለ ወደፊት ህይወትህ ማሰብ ትጀምራለህ። ስለ ትዳር፣ ልጆች ማሰብ ትጀምራለህ ። ይሄ ደግሞ የበለጠ ለተሻለ ህይወት እንድትነሳሳ ያረግሀል፡፡ በዚሁ ልክ ግን ብዙ መጥፎ ጎኖችም ይኖሩታል፡፡ እንደ ፍቅረኛህ አስተሳሰብ እና የፍቅር ግንኙነትህ ጤነኝነት ይወሰናል።
Jan 12, 2022