How can i move on from a breakup after 8 year of relation
Jan 12, 2022የትንሹ bro እድሜ ነው ግን ሁለታቹም positive ሁናቹ አንድ ላይ ብትመለሱ ❤️ ፈጣሪ ካልፈቀደ ግን ያው ከህይወት ማውጣት አትችልም አንድ የህይወትህ አካል ታሪክ ነው ስለተፃፈ ለቀጣዩ ክፍል በፀሎት አዳዲስ ጉዋደኞች በመያዝ አጭሯን የምድር ህይወት አጣጥሞ መኖር ነው 🙌
Jan 12, 2022