ሰላም የጭንቅ ጊዜ ፈጥኖ ደራሾች😉 ወንዱ የሴት or ሴቷ የወንድ ጓደኛ ለመያዝ የግድ ለኔ ያለው የትም አይሄድም የሚለው አባባል እስኪመጣ መጠበቅ አለበት or ስራዬ ብሎ ያቺን/ያንን ሰው በተለያየ መንገድ በመንቀሳቀስ መፈለግ አለበት/አለባት?¿
Jan 12, 2022አንድ ሰው ቤተ ክርስቲያን ተክዞ ቁጭ እንዳለ አንድ አባት ያገኙታል እና ምን ሆኖ እንደሆነ ይጠይቁታል፤እሱም "አባቴ፡ፈጣሪን አንድ የኔ ምላትን ሴት እንዲሰጠኝ ከእሁድ እስከ እሁድ ጥዋት ማታ እዚች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆኜ እለምነዋለው፤እጠይቀዋለው ግን እስካሁን አልሰማኝም መሰል አሁንም ብቻዬን ነኝ"አለው።አባት ሰውየውን ከሰሙት በኃላ ትንሽ ፈገግ ብለው"ልጄ ቅዳሜ እና እሁድ እዚህ እየፀለይክ ከሰኞ እስከ አርብ ፀሎትህን ወተህ ፈልጋት እንጂ"አለው።
Jan 13, 2022