#relationships #relationships በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች መጀመሪያ አካባቢ ዝምብሎ ጓደኛሞች ነበርን ከዛ እያፈቀርኳት መጣው ፍቅሯ ሲብስብኝ ነገርኳት እሷ ግን እንደጓደኛ በጣም እንደምትወደኝ ለፍቅር ግንኙነት ዝግጁ እንዳልሆነች ነገረችኝ ለዛ ደሞ በቂ ምክንያት አላት። አሁን 3 አመት ሆኖናል ፍቅረኛ እንደሌላት አውቃለው ግን ጓደኛ ብቻ ሆኖ ከሷ ጋር መቀጠል በጣም እየከበደኝ ነው ብዙ ጊዜ ልርቃት ሞክሬ ነበር ግን እሷ እንድርቃት አትፈቅድልኝም ብዙ ነገር የምታማክረው እኔን ነው እኔን ካጣች ደሞ በጣም እንደምትጎዳ ስለማውቅ በጣም አሳዘነችኝ እንደዚህ ከቀጠልን ደሞ መቼም እኔን ለፍቅር የምታስበኝ አይመስለኝም። በጣም ግራ ገብቶኛል ።
14 votes