#personal
ከኦሾ ውጪ ራስን ስለማግኘት እና ራስን ስለመሆን የተፃፉ መፅሀፍቶች በአማርኛ የምታገኙ ከሆነ pls share..
Jan 12, 20224 engagements
ከኦሾ ውጪ ራስን ስለማግኘት እና ራስን ስለመሆን የተፃፉ መፅሀፍቶች በአማርኛ የምታገኙ ከሆነ pls share..
Jan 12, 2022ሌላውን ትተህ ....ኦሾን አንብበህ አራስህን የት አገኘህው? ''አልጋ ስር'' እንዳትለኝ ብቻ🙄....ቆይ እኔ የገረመኝ አሁን ደሞ ማንን ለማግኘት ነው እንደዚ አይነት መፀሀፍ የፈለከው🤔
Jan 12, 2022አንድ ቀን እኔ ማነኝ የሚል ጥያቄ ናላህን ሲያዞረው ያኔ ይገባሃል ስሜቱ ..
Jan 12, 2022Osho tlaleh ende Bible tekemto
Jan 12, 2022T.me/gefrrruuuuuuu Join join
Jan 12, 2022