እባካችሁ በህመም ሰዓት ላይ የሚፀለይ የመፅሀፍ ቅዱስ ምዕራፍ የምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ🙏
Jan 11, 2022" እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።" (የያዕቆብ መልእክት 5:16) እህቴ/ወንድሜ ለህመም ተብሎ የተጻፈ መጽሐፍ ቅዱስ የለም ነገር ግን ሲያመን እራሳችንም ሆንን ወንድሞቻችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእምነት ብንጸለያይ ትፈወሳለህ/ሻለሽ
Jan 12, 2022