ሁሌ የሚቆጨኝ አንድ ነገር አለ በጣም የምወዳት ፍቅረኛዬ ነበረች የልጅነቴ ነች በጣም ረጅም አመታት ሳንሰለቻች በፈቅር አሳልፈን ነበር እድሜአችን እኩል ነው እንዲያውም በአንድ ወር ውስጥ ነው የተወለድነው ግን እድሜአችን ለትዳር ሲደር /25 አመት ሲሞላን/ መጋባት እንዳለበን ወሰንን ከዛ ግን እኔ ከበደኝ ማለትም እናቴ አመማት ፋዘርም ከጥሩ ስራ ወደ ጥበቃ ተዘዋወረ የቤተሰቡ ጫና እኔ ላይ ወደቀ እኔ ላጤ ነኝ ከራሴ አልፌ ወላጆቼን መደገፍ ስጀምር የፍቅሰኛዬን ነገር ችላ ማለት ጀመርኩ ከዛ መጨቃጨቅ ጀመርን በዚህ ሁኔታ 1 አመት አለፈ ከዛ ካላገባኸኝ ልተውህ ግድ ነው አለችኝ እየከበኝ ተለያየን እኔ ከሷ ቤተሰቤን ማስቀደሜ ስህተት ነው? እሷስ ብትሆን በዚህ ሁኔታ እንዴት ትለየኛለች? ሚገርመው ከተለያየን አመት ይሆነናል ግን እስካሁን አላገባችም እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
Jan 11, 2022You did the right decision! family comes first. i understand her situation too but if you had to choose one of them, its family .
Jan 12, 2022