ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ምን እንደሆነ አላውቅም ቴሌቭዥናችን ደርቆ ቀረ አጋጣሚ ነው ቲቪ አይተን ከጨረስን በኋላ እንደማንኛውም ቤት ተዘጋ ከዛም ከሰዓታት በኋላ ስንከፍተው በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ጨለማ ሆኖ አገኘሁት ግን ባትሪ አብርቼ ወደ ቲቪው አቅርቤ ሳየው በትንሹ ይታያል ድምፁ እንደማንኛውም ጊዜ ይሰማል 3 ቀን ሆኖታል እና ያለው አማራጭ ምንድነው????? pls🙏🙏🙏🙏🙏
Jan 11, 2022በዜናው ደንግጦ እንዳይሆን
Jan 11, 2022