#personal
Selam smachen be M mijemr sewoch yet nw passport mnkebelew
Jan 11, 20221 engagements
Selam smachen be M mijemr sewoch yet nw passport mnkebelew
Jan 11, 2022የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን፣ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ 7 ተጨማሪ የፓስፖርት መቀበያ ቦታዎችን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ከዚህን ቀደም የፖስፖርት መቀበያ ቦታ ዋናው ፖስታ ቤት ብቻ እንደነበር አስታውሷል። አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ ፓስፖርት መቀበያ ቦታዎች በማስፈለጋሸው 7 ተጨማሪ የመቀበያ ቦታዎች ይፋ ሆነዋል ብሏል። ከታች በተዘረዘረው የስም መነሻ ፊደል መሠረት ፓስፖርት መቀበል እንደሚቻል ኤጀንሲው አሳውቋል። - ዋናው ፖስታ ቤት ፊደል ፦ የስም መነሻ ፊደል፡ A, M, Q, R, S, X,Y,Z - አራት ኪሎ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ E,F - አራዳ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ B,C,D - ልደታ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ G,H,I - ሰንጋ ተራ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ J,K,L - አፍሪካ ጎዳና(ደንበል) ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ N,O,P - ካዛንችስ ፖስታ ቤት :- የስም መነሻ ፊደል፡ T,U,V,W @tikvahethiopia
Jan 12, 2022