Dave0714
#religion
ለፕሮቴስታንት ወዳጆቼ ብዙ ጊዜ marcil tv ላይ የሚከፈተው መዝሙር እንደውም : በፍቅሩ ገመድ አሃ ተጠፍሪያለው አሃ ውሎ እያደረ...... ምናምን የሚለው መዝሙር ዘማሪዋ ሴት ነች መዝሙሩ ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ አመሰግናለሁ 😊😊😊
Jan 11, 202210 engagements
ለፕሮቴስታንት ወዳጆቼ ብዙ ጊዜ marcil tv ላይ የሚከፈተው መዝሙር እንደውም : በፍቅሩ ገመድ አሃ ተጠፍሪያለው አሃ ውሎ እያደረ...... ምናምን የሚለው መዝሙር ዘማሪዋ ሴት ነች መዝሙሩ ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ አመሰግናለሁ 😊😊😊
Jan 11, 2022ይሄ ነው መዝሙሩ ግን መዝሙሩ coverነው ዋና ዘማሪ ቤቲ ተዘራ እና አስቴር አበበ ናቸው
I lost z song gn ከነዓን አብይ nw smua እንኳንም አገኘኸኝ title
Jan 11, 2022Dbn yalku Orthodox negn? Medhanialem dibn yargh ahunm
Jan 15, 2022here
Jan 12, 2022Unfortunately mezmuru yelegnm gn demo esti search lemadreg mokr, atatawm Katahew ngeregn ene felge izihu liklahalew😊👍
Jan 11, 2022ኦርቶዶክስ ሆነህ ከሆነ ይሄን የጠየከው ተ*ዳ አታሽላላ እንዲ ስታሽቃብጥ ነው የልብ የልብ የተሰማቸው 🖕
Jan 11, 2022