FieryLion95133
#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ🙌🙌 ላፕቶፔ በማላቀው ምክንያት "ME State in Recovery Mode" እያለኝ እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደምታዩት ሆኗል። ሌላው ደግሞ ስክሪኑን በደንብ ቀና አድሪገ ለመክፈት ስሞክር ቪዲዮ ላይ እንዳለው Hard Disk ለአጭር ግዜ የምቆይ ድምፅ እያሰማ በትንሽ ሰኮንዶች ውስጥ በራሱ ግዜ ይጠፋል። ስክሪኑን ስከድነው ደግሞ ሁሉም ነገር(Hard disk ሲሰራ ያለውን ድምፅ ያሰማል፣ Fan ይሽከረከራል) ግን ችግሩ ስክሪኑን ብቻ ትንሽ ቀና ሳደርገው መጥፋቱ ነው። እና ምን ላድርገው?? አመሰግናለሁ🙏🙏
1 engagements