እንዴት ነወ tg ላይ link መጠቀም የምችለው?
Malet
ሳስበው username ለማለት ፈልገህ ነው እና እሱ ከሆነ profile ውስጥ ገብተህ ካላይ ያለውን ንካውና add አርግ ግን @ ብለህ እንዳትጀምር ራሱ ነው እሱን ሚጨምርልህ