እርዱኝ እስኪ እኔ አሁን ላይ በጣም ስራ ይበዛብኛል እና እንደ ድሮው ለሴቶች ግዜ አጣለው አና አሁን ላይ ደሞ ሴትች ከምኔውም ግዜ በላይ ወደኔ ይቀርባሉ እና ምን ባረግ ግዜዬን ላስተካክል
Jan 10, 2022Aw time management astekakl gn mmekrh neger binor lesetoch blehm srah lay chigr atamta
Jan 11, 2022እርዱኝ እስኪ እኔ አሁን ላይ በጣም ስራ ይበዛብኛል እና እንደ ድሮው ለሴቶች ግዜ አጣለው አና አሁን ላይ ደሞ ሴትች ከምኔውም ግዜ በላይ ወደኔ ይቀርባሉ እና ምን ባረግ ግዜዬን ላስተካክል
Jan 10, 2022Aw time management astekakl gn mmekrh neger binor lesetoch blehm srah lay chigr atamta
Jan 11, 2022Mn albat yemtserabet ena free yemthonbetn gize awukeh be plan btmera yeteshale yhonal
Jan 14, 2022Le enate yihn sinegrat ተዘቅዘቅ ብላሀለች😂🙈 ምን ይጠበስልህ....ቆይ ግን አንተ ትቀልዳለህ እንዴ? 😡 ለስንቱ ሴት ነው ጊዜህን የምታከፋፍለው ሴት አሁን ብርቅ ነገር ሆኖ ነው። ይልቅ አትጃጃል ለራስህ ፣ ለህልምህ፣ ለምታፈቅራት፣ እንዲሁ ያንተን እርዳታ ለሚሹ ሰዎች እና ለወላጆችህ ጊዜ ስጣቸው ሌላው ትርፍ ነው።
Jan 11, 2022Le set new weys le setoch 🙄
Jan 11, 2022ስንት ናቸው ሴቶቹ ቆይ ይህን ያህል ጊዜህን ለማስተካከል የምትጠበበው
Jan 11, 2022እንደውም ለሴቶች ግዜ እጣ አሪፍ ነው😂 ከምር
Jan 11, 2022Setochun twachewna....serak mndin nw, endi buzy yargek...mawek eflgalw
Jan 11, 2022ስራህን ተወዋ ያኔ ከምኔውም ግዜ በላይ ወዳንተ ለቀረበችዋ ግዜም ቦታም ትሰጣታለክ።
Jan 11, 2022Make a scedule..kehuletum mehon techalalek
Jan 11, 2022atasbi bro enen ketergn😜 chegreshn efetewalew bedenb teredejeshalew ante aydebrkm ende srawnm yezek setochunm meyaz amarek er manm ayredakm atlfa😂😂
Jan 11, 2022Arfeh srahn sra setochu yetm ayhedum... endewm ke setochu gar time freedom'um ymetal begize hidet
Jan 11, 2022