ሰላም የAAT ቤተሰቦች እንዴት ናቹ😊 እና ጥያቄዬ ምን መሰላቹ ሰፈር ውስጥ አንዲት ልጅ አለች እናም ብዙ ጊዜ በሰፈራችን ስትመላለስ አያት ነበር እና የሆነ ጊዜ ስልኳን ወስጄ ማውራት ጀመርን። እንገናኝ ምናምን ጀመርን ጊዜ እናሳልፍም ነበር ሰፈር ላይ walk ምናምን ስናደርግ በቃ just we seems like couples fr እሷም ይህን ታዉቅ ነበር። በቃ ለኔ የተፈጠረች ያህል ነበር የሚሰማኝ። እና የሆነ ጊዜ ላይ after a month ምናምን ሳላስበው እየወደድኳት መጣሁ እናም አፈቀርኳት። ስነግራት ጓደኛዋ ብቻ እንድሆን እና ልታጣኝም እንደማትፈልግ ነገረችኝ። ከዛም አንድ ቀን ማታ ላይ ሳምኳት almost a lip kiss ከዛ በጣም ተደናግጣ ምናምን ነበር ጓ ለማለትም ምናምን ፈልጋ ነበር ግን ኋላ ላይ normal አረገችው። btw ወንድ ስሟት አያውቅም። እናም የሆነ ቀን ማታ ላይ ደግሞ ትንሽ ሞቅ ብሎኝ በንዴት እንድተውሽ ትፈልጊኣለሽ ስላት ብዙ ጊዜ ጠይቂያት no ነበር ምትለኝ ያ ጊዜ ግን አው አለችኝ። ከዛን ቀን ወዲ በጣምም ጠፋውባት almost ለ4ወር ምናምን actually የኔ ጥፋት ነበር እራሴው ነበር እርቃት የነበርኩት። አሁን ላይ ግን በጣም እየከበደኝ ነው እና ፕሊስ ቤተሰቦች ምን ትመክሩኛላችሁ ልተዋት ወይስ ከዚ ሁሉ ጊዜ በኋላ ሶሪ ብያት አብሪያት ልሁን?
Jan 10, 2022ሴት መለማመጥ አያስፈልግም think about them like a they dont exist,መጀመርያ ራስህን ገንባ😒
Jan 11, 2022